Homeመነሻ ገጽ / Eventsመርሐ ግብሮች

Events & Calendar

መርሐ ግብሮችና የቀን መቁጠሪያ

Services and gatherings at Debre Enqu Beata LeMariam Cathedral, 2210 Carter St, Richmond, VA. Everyone is welcome.

በደብረ ዕንቁ በዓታ ለማርያም ካቴድራል (2210 Carter St, Richmond, VA) የሚካሄዱ አገልግሎቶችና ጉባኤዎች። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

All times are Eastern Time. For questions call 703-364-8452 or 571-376-0826, or email [email protected].ሰዓቶቹ በምሥራቅ አሜሪካ ሰዓት ናቸው። ለጥያቄ 703-364-8452 ወይም 571-376-0826 ይደውሉ፤ ወይም ወደ [email protected] ይጻፉ።